1
0
mirror of https://github.com/kremalicious/metamask-extension.git synced 2024-12-23 09:52:26 +01:00
metamask-extension/app/_locales/am/messages.json
Akintayo A. Olusegun 08dff86be0
Add target object word to "View on Etherscan" links (#12100)
* Add target object word to "View on Etherscan" links
Fix for: #9476

Signed-off-by: Akintayo A. Olusegun <akintayo.segun@gmail.com>

* Fix Swap tests checking for View $1 at or View $1 on

Signed-off-by: Akintayo A. Olusegun <akintayo.segun@gmail.com>

* Linter Fixes

Signed-off-by: Akintayo A. Olusegun <akintayo.segun@gmail.com>

* Fix  ui/hooks/useTransactionDisplayData.test.js expected result should
be May 13, 2020

Update Jest snapshot for view on etherscan test

Signed-off-by: Akintayo A. Olusegun <akintayo.segun@gmail.com>

* Add description of the variables in messages.

Signed-off-by: Akintayo A. Olusegun <akintayo.segun@gmail.com>

* 1. localize all of the blockExplorerViewAction values
2. Apply this nit. https://github.com/MetaMask/metamask-extension/pull/12100#discussion_r708343532

Signed-off-by: Akintayo A. Olusegun <akintayo.segun@gmail.com>

* Lint fixes.

Signed-off-by: Akintayo A. Olusegun <akintayo.segun@gmail.com>

* Fix locale value not used on GUI error lint error.

Signed-off-by: Akintayo A. Olusegun <akintayo.segun@gmail.com>

* Reverted this commit, on circle ci, the date is May 12.

Signed-off-by: Akintayo A. Olusegun <akintayo.segun@gmail.com>

* Add description to link block explore actions to where it's used.

Signed-off-by: Akintayo A. Olusegun <akintayo.segun@gmail.com>

* Fix missing messages.

Signed-off-by: Akintayo A. Olusegun <akintayo.segun@gmail.com>
2021-09-24 21:14:07 +04:00

1158 lines
38 KiB
JSON

{
"about": {
"message": "ስለ"
},
"aboutSettingsDescription": {
"message": "ስሪት፣ የድጋፍ መስጫ ማዕከልና የግንኙነት መረጃ "
},
"acceleratingATransaction": {
"message": "* ከፍተኛ የነዳጅ ዋጋን በመጠቀም ግብይትን ማፋጠን በአውታረ መረቡ በፍጥነት እንዲከወን የማድረግ ዕድልን ይጨምራል፤ ነገር ግን ሁልጊዜም የተረጋገጠ አይደለም።"
},
"accessingYourCamera": {
"message": "ወደ ካሜራዎ መድረስ..."
},
"account": {
"message": "መለያ"
},
"accountDetails": {
"message": "የመለያ ዝርዝሮች"
},
"accountName": {
"message": "የመለያ ስም"
},
"accountOptions": {
"message": "የመለያ አማራጮች"
},
"accountSelectionRequired": {
"message": "መለያ መምረጥ ይኖርብዎታል!"
},
"activityLog": {
"message": "የእንቅስቃሴ ምዝግብ ማስታወሻ"
},
"addAcquiredTokens": {
"message": "MetaMask በመጠቀም የገዟቸውን ተለዋጭ ስሞች ያክሉ"
},
"addAlias": {
"message": "ተለዋጭ ስም አክል"
},
"addNetwork": {
"message": "አውታረ መረብ አክል"
},
"addSuggestedTokens": {
"message": "የተጠቆሙ ተለዋጭ ስሞችን አክል"
},
"addToAddressBook": {
"message": "በአድራሻ መዝገብ ላይ አክል"
},
"addToAddressBookModalPlaceholder": {
"message": "ለምሳሌ፡ ጆን ዲ."
},
"addToken": {
"message": "ተለዋጭ ስም አክል"
},
"advanced": {
"message": "የላቀ"
},
"advancedOptions": {
"message": "የላቁ አማራጮች"
},
"advancedSettingsDescription": {
"message": "አዘጋጅ ባህርያትን መድረስ፣ የስቴት መዛግብትን ማውረድ፣ መለያን ዳግም መሙላት፣ testnets እና ብጁ RPC አዋቅር።"
},
"amount": {
"message": "ሰርዝ "
},
"appDescription": {
"message": "በማሰሺያዎ ውስጥ የ Ethereum ቋት",
"description": "The description of the application"
},
"appName": {
"message": "MetaMask",
"description": "The name of the application"
},
"approve": {
"message": "ፍቀድ"
},
"approved": {
"message": "የተፈቀደ"
},
"asset": {
"message": "ሐብት"
},
"attemptToCancel": {
"message": "ለመሰረዝ ይሞክራሉ?"
},
"attemptToCancelDescription": {
"message": "ይህን ሙከራ ማቅረብ የመጀመሪያው ግብይትዎ እንደሚሰረዝ ዋስትና አይሰጥም። የመሰረዝ ሙከራው ከተሳካ፣ ከላይ የተጠቀሰውን የግብይት ክፍያ እንዲከፍሉ ይደረጋሉ።"
},
"attemptingConnect": {
"message": "ከ blockchain ጋር ለመገናኘት መሞከር።"
},
"attributions": {
"message": "አይነታ"
},
"autoLockTimeLimit": {
"message": "በራስ ሰር ዘግቶ መውጫ ሰዓት ቆጣሪ (ደቂቃ)"
},
"autoLockTimeLimitDescription": {
"message": "MetaMask በራስ ሰር መንገድ ዘግቶ ከመውጣቱ በፊት የቦዘነ ጊዜን በደቂቃዎች ሙላ"
},
"average": {
"message": "አማካይ"
},
"back": {
"message": "ተመለስ"
},
"backToAll": {
"message": "ወደ ሁሉም ተመለስ"
},
"backupApprovalInfo": {
"message": "መሳሪያዎ ቢጠፋ፣ የይለፍ ቃልዎን ቢረሱ፣ MetaMask እንደገና መጫን ቢያስፈልግዎ ወይም በሌላ መሳሪያ ወደ ቋትዎ ለመድረስ ቢፈልጉ ይህ ሚስጥራዊ ኮድ ቋትዎን መልሶ ለማግኘት ያስፈልጋል።"
},
"backupApprovalNotice": {
"message": "የቋትዎንና የገነዘብዎን ደህንነት ለማስጠበቅ ሚስጥራዊ የማስመለሻ ኮድዎን መጠባበቂያ ይያዙ።"
},
"backupNow": {
"message": "አሁን መጠባበቂያ ያዝ"
},
"balance": {
"message": "ቀሪ ሂሳብ"
},
"balanceOutdated": {
"message": "ቀሪ ሂሳብ ጊዜው ያለፈበት ሊሆን ይችላል"
},
"basic": {
"message": "መሠረታዊ"
},
"blockExplorerUrl": {
"message": "ኤክስፕሎረር አግድ"
},
"blockExplorerView": {
"message": "መለያን በ$1እይ",
"description": "$1 replaced by URL for custom block explorer"
},
"blockiesIdenticon": {
"message": "Blockies Identicon ተጠቀም"
},
"browserNotSupported": {
"message": "ማሰሺያዎት አልተደገፈም..."
},
"buyWithWyre": {
"message": "ETH በ Wyre ይግዙ"
},
"buyWithWyreDescription": {
"message": "Wyre ክሬዲት ካርድ ተጠቅመው ETH በቀጥታ በ MetaMask መለያዎ ላይ እንዲያስቀምጡ ያስችልዎታል።"
},
"bytes": {
"message": "ባይት"
},
"cancel": {
"message": "ሰርዝ"
},
"cancellationGasFee": {
"message": "የስረዛ ነዳጅ ወጪ"
},
"cancelled": {
"message": "ተሰርዟል"
},
"chainId": {
"message": "የሰንሰለት መታወቂያ"
},
"chromeRequiredForHardwareWallets": {
"message": "ከሃርድዌርዎ ቋት ጋር ለመገናኘት MetaMask በ Google Chrome ላይ መጠቀም አለብዎት።"
},
"clickToRevealSeed": {
"message": "ሚስጥራዊ ቃላትን ለመግለጽ እዚህ ጠቅ ያድርጉ"
},
"close": {
"message": "ዝጋ"
},
"confirm": {
"message": "አረጋግጥ"
},
"confirmPassword": {
"message": "የይለፍ ቃል ያረጋግጡ"
},
"confirmSecretBackupPhrase": {
"message": "ሚስጥራዊ የመጠባበቂያ ምዕራፍዎን ያረጋግጡ"
},
"confirmed": {
"message": "ተረጋግጧል"
},
"congratulations": {
"message": "እንኳን ደስ አለዎት"
},
"connect": {
"message": "ይገናኙ"
},
"connectHardwareWallet": {
"message": "ከሃርድዌር ቋት ጋር ይገናኙ"
},
"connectingTo": {
"message": "ከ $1ጋር መገናኘት"
},
"connectingToGoerli": {
"message": "ከ Goerli የሙከራ አውታረ መረብ ጋር መገናኘት"
},
"connectingToKovan": {
"message": "ከ Kovan የሙከራ አውታረ መረብ መገናኘት"
},
"connectingToMainnet": {
"message": "ከዋናው የ Ethereum አውታረ መረብ ጋር መገናኘት"
},
"connectingToRinkeby": {
"message": "ከ Rinkeby የሙከራ አውታረ መረብ ጋር በመገናኘት ላይ"
},
"connectingToRopsten": {
"message": "ከ Ropsten የሙከራ አውታረ መረብ ጋር በመገናኘት ላይ"
},
"continueToWyre": {
"message": "ወደ Wyre ይቀጥሉ"
},
"contractDeployment": {
"message": "የኮንትራት ስምሪት"
},
"contractInteraction": {
"message": "የግንኙነት ተግባቦት"
},
"copiedExclamation": {
"message": "ተቀድቷል"
},
"copiedTransactionId": {
"message": "የተቀዳ የግብይት መለያ ቁጥር"
},
"copyAddress": {
"message": "አድራሻን ወደ ቅንጥብ ሰሌዳ ቅዳ"
},
"copyPrivateKey": {
"message": "የግል ቁልፍዎ ይህ ነው (ለመቅዳት ጠቅ ያድርጉ)"
},
"copyToClipboard": {
"message": "ወደ ቅንጥብ ሰሌዳ ገልብጥ"
},
"copyTransactionId": {
"message": "የግብይት መለያ ቁጥርን ቅዳ"
},
"create": {
"message": "ፍጠር"
},
"createAWallet": {
"message": "ቋት ፍጠር"
},
"createAccount": {
"message": "መለያ ፍጠር"
},
"createPassword": {
"message": "የይለፍ ቃል ፍጠር"
},
"currencyConversion": {
"message": "የገንዘብ ልወጣ"
},
"currentLanguage": {
"message": "ወቅታዊ ቋንቋ"
},
"customGas": {
"message": "ነዳጅን አብጅ"
},
"customGasSubTitle": {
"message": "ክፍያ መጨመር የመከወኛ ጊዜን ሊቀንስ ቢችልም ይህ ግን ዋስትና የለውም።"
},
"customRPC": {
"message": "ብጁ RPC"
},
"customToken": {
"message": "ብጁ ተለዋጭ ስም"
},
"decimal": {
"message": "የትክክለኛነት አስርዮሽ"
},
"decimalsMustZerotoTen": {
"message": "አስርዮሽ ቢያንስ 0 ቢበዛ ደግሞ 36 መሆን አለባቸው።"
},
"defaultNetwork": {
"message": "የ Ether ግብይቶች ንቡር አውታረ መረብ Mainnet ነው።"
},
"delete": {
"message": "ሰርዝ"
},
"deleteAccount": {
"message": "መለያን ሰርዝ"
},
"deleteNetwork": {
"message": "አውታረ መረብ ይሰረዝ?"
},
"deleteNetworkDescription": {
"message": "ይህን አውታረ መረብ ለመሰረዝ እንደሚፈልጉ እርግጠኛ ነዎት?"
},
"depositEther": {
"message": "Ether አስቀምጥ"
},
"details": {
"message": "ዝርዝሮች"
},
"directDepositEther": {
"message": "Ether በቀጥታ ያስቀምጡ"
},
"directDepositEtherExplainer": {
"message": "ቀደም ሲል የተወሰነ Ether ካለዎት፣ በአዲሱ ቋትዎ Ether ለማግኘት ፈጣኑ መንገድ ቀጥተኛ ተቀማጭ ነው።"
},
"done": {
"message": "ተጠናቅቋል"
},
"downloadGoogleChrome": {
"message": "Google Chrome አውርድ"
},
"downloadSecretBackup": {
"message": "ይህን ሚስጥራዊ መጠባበቂያ ሐረግ በማውረድ በተመሰጠረ ውጫዊ ሃርድ ድራይቭ ወይም የማከማቻ መሳሪያ ላይ ያስቀምጡት።"
},
"downloadStateLogs": {
"message": "የስቴት መዛግብትን አውርድ"
},
"dropped": {
"message": "የተጣለ"
},
"edit": {
"message": "አርትዕ"
},
"editContact": {
"message": "ዕውቂያን አርትዕ"
},
"endOfFlowMessage1": {
"message": "ፈተናውን አልፈዋል - የዘር ሐረግዎን ደህንነቱ በተጠበቀ መንገድ ያስቀምጡ፣ የእርስዎ ሃላፊነት ነው! "
},
"endOfFlowMessage10": {
"message": "ሁሉም ተጠናቅቋል"
},
"endOfFlowMessage2": {
"message": "ደህንነቱ በተጠበቀ መንገድ የማከማቻ ፍንጮች"
},
"endOfFlowMessage3": {
"message": "በብዙ ቦታዎች ላይ መጠባበቂያ ያስቀምጡ።"
},
"endOfFlowMessage4": {
"message": "ሐረጉን በጭራሽ ከሌላ ሰው ጋር አይጋሩ።"
},
"endOfFlowMessage5": {
"message": "አጭበርባሪ ነገሮችን ይጠንቀቁ! MetaMask በድንገት የዘር ሐረግዎን በጭራሽ አይጠይቅዎትም።"
},
"endOfFlowMessage6": {
"message": "የዘር ሐረግዎን በድጋሚ መጠባበቂያ ለመያዝ ከፈለጉ፣ በቅንብሮች -> ግላዊነት ውስጥ ሊያገኙት ይችላሉ።"
},
"endOfFlowMessage8": {
"message": "MetaMask የዘር ሐረግዎን መልሶ ማግኘት አልቻለም። ተጨማሪ መረጃ ያግኙ።"
},
"endOfFlowMessage9": {
"message": "ተጨማሪ ይማሩ"
},
"ensNotFoundOnCurrentNetwork": {
"message": "የ ENS ስም በአሁኑ ኔትወርክ ላይ አልተገኘም። ወደ ዋናው የ Ethereum አውታረ መረብ ለመቀየር ይሞክሩ።"
},
"ensRegistrationError": {
"message": "በ ENS የስም ምዝገባ ላይ የተፈጠረ ስህተት"
},
"enterAnAlias": {
"message": "ተለዋጭ ስም ያስገቡ"
},
"enterPassword": {
"message": "የይለፍ ቃል ያስገቡ"
},
"enterPasswordContinue": {
"message": "ለመቀጠል የይለፍ ቃል ያስገቡ"
},
"estimatedProcessingTimes": {
"message": "የሚገመት የክወና ጊዜያት"
},
"ethereumPublicAddress": {
"message": "Ethereum ሕዝባዊ አድራሻ"
},
"etherscanView": {
"message": "መለያውን በ Etherscan ላይ ይመልከቱ"
},
"expandView": {
"message": "እይታን ዘርጋ"
},
"exportPrivateKey": {
"message": "የግል ቁልፍን ላክ"
},
"failed": {
"message": "አልተሳካም"
},
"fast": {
"message": "ፈጣን"
},
"fiat": {
"message": "ፊያት",
"description": "Exchange type"
},
"fileImportFail": {
"message": "ፋይል ማስመጣት እየሰራ አይደለም? እዚህ ላይ ጠቅ ያድርጉ!",
"description": "Helps user import their account from a JSON file"
},
"forgetDevice": {
"message": "ይህን መሣሪያ እርሳ"
},
"from": {
"message": "ከ"
},
"functionType": {
"message": "የተግባር ዓይነት"
},
"gasLimit": {
"message": "የነዳጅ ገደብ"
},
"gasLimitInfoTooltipContent": {
"message": "የነዳጅ ገደብ እርስዎ ወጪ ለማድረግ ዝግጁ የሆኑት ከፍተኛው የነዳጅ መጠን ማለት ነው።"
},
"gasLimitTooLow": {
"message": "የነዳጅ ገደብ ቢያንስ 21000 መሆን አለበት"
},
"gasPrice": {
"message": "የነዳጅ ዋጋ (GWEI)"
},
"gasPriceExtremelyLow": {
"message": "የነዳጅ ዋጋ እጅግ በጣም ዝቅ ያለ ነው"
},
"gasPriceInfoTooltipContent": {
"message": "የነዳጅ ዋጋ እርስዎ ለእያንዳንዱ የነዳጅ መጠን መክፈል የሚፈልጉትን የ Ether መጠን ይገልጻል።"
},
"gasUsed": {
"message": "ጥቅም ላይ የዋለ ነዳጅ"
},
"general": {
"message": "አጠቃላይ"
},
"generalSettingsDescription": {
"message": "የገንዘብ ልወጣ፣ ተቀዳሚ የገንዘብ ዓይነት፣ ቋንቋ፣ blockies identicon"
},
"getEther": {
"message": "Ether ያግኙ"
},
"getEtherFromFaucet": {
"message": "Ether ከቧንቧ በ$1ያግኙ",
"description": "Displays network name for Ether faucet"
},
"getStarted": {
"message": "አስጀማሪ መመሪያ"
},
"goerli": {
"message": "የ Goerli የሙከራ አውታረ መረብ"
},
"happyToSeeYou": {
"message": "እርስዎን በማየታችን ደስተኛ ነን።"
},
"hardware": {
"message": "ሃርድዌር"
},
"hardwareWalletConnected": {
"message": "የሃርድዌር ቋት ተገናኝቷል"
},
"hardwareWallets": {
"message": "ከሃርድዌር ቋት ጋር ይገናኙ"
},
"hardwareWalletsMsg": {
"message": "ከ MetaMask ጋር ሊጠቀሙበት የሚፈልጉትን የሃርድዌር ቋት ይምረጡ"
},
"here": {
"message": "እዚህ",
"description": "as in -click here- for more information (goes with troubleTokenBalances)"
},
"hexData": {
"message": "Hex ውሂብ"
},
"hide": {
"message": "ደብቅ"
},
"hideTokenPrompt": {
"message": "ተለዋጭ ስም ይደበቅ?"
},
"history": {
"message": "ታሪክ"
},
"import": {
"message": "ከውጭ አስመጣ",
"description": "Button to import an account from a selected file"
},
"importAccount": {
"message": "መለያ አስመጣ"
},
"importAccountMsg": {
"message": "የመጡ መለያዎች በመጀመሪያ ከተፈጠረው የእርስዎ MetaMask መለያ የዘር ሐረግ ጋር አይዛመዱም። ስለሚመጡ መለያዎቸ ተጨማሪ መረጃ ያግኙ"
},
"importAccountSeedPhrase": {
"message": "መለያን በዘር ሐረግ አስመጣ"
},
"importWallet": {
"message": "ቋት አስመጣ"
},
"imported": {
"message": "ከውጭ የመጣ",
"description": "status showing that an account has been fully loaded into the keyring"
},
"initialTransactionConfirmed": {
"message": "የመጀመሪያ ግብይትዎ በአውታረ መረቡ ተረጋግጧል። ወደ ኋላ ለመመለስ እሺ የሚለውን ጠቅ ያድርጉ።"
},
"insufficientBalance": {
"message": "በቂ ያልሆነ ቀሪ ሂሳብ"
},
"insufficientFunds": {
"message": "በቂ ያልሆነ ተቀማጭ"
},
"insufficientTokens": {
"message": "በቂ ያልሆኑ ተለዋጭ ስሞች።"
},
"invalidAddress": {
"message": "ልክ ያልሆነ አድራሻ"
},
"invalidAddressRecipient": {
"message": "የተቀባይ አድራሻ ትክክል አይደለም"
},
"invalidAddressRecipientNotEthNetwork": {
"message": "ETH አውታረ መረብ አይደለም፣ ወደ ትናንሽ ፊደላት ቀይር"
},
"invalidBlockExplorerURL": {
"message": "ልክ ያልሆነ Block Explorer ዩአርኤል"
},
"invalidRPC": {
"message": "ልክ ያልሆነ RPC ዩአርኤል"
},
"invalidSeedPhrase": {
"message": "የተሳሳተ የዘር ሐረግ"
},
"jsonFile": {
"message": "JSON ፋይል",
"description": "format for importing an account"
},
"knownAddressRecipient": {
"message": "የሚታወቅ የግንኙነት አድራሻ።"
},
"kovan": {
"message": "Kovan የሙከራ አውታረ መረብ"
},
"learnMore": {
"message": "የበለጠ ይወቁ"
},
"ledgerAccountRestriction": {
"message": "አዲስ መለያ ከማከልዎ በፊት የመጨረሻውን መለያዎን መጠቀም አለብዎት።"
},
"letsGoSetUp": {
"message": "አዎ፣ እናደራጅ!"
},
"likeToImportTokens": {
"message": "እነዚህን ተለዋጭ ስሞች ለማከል ይፈልጋሉ?"
},
"links": {
"message": "ማስፈንጠሪያዎች"
},
"loadMore": {
"message": "ተጨማሪ ጫን"
},
"loading": {
"message": "በመጫን ላይ…"
},
"loadingTokens": {
"message": "ተለዋጭ ስሞችን በመጫን ላይ..."
},
"lock": {
"message": "ዘግተህ ውጣ"
},
"mainnet": {
"message": "ዋነኛ የ Ethereum አውታረ መረብ "
},
"max": {
"message": "ከፍተኛ"
},
"memo": {
"message": "አጭር ማስታወሻ"
},
"memorizePhrase": {
"message": "ይህን ሐረግ ያስታውሱ።"
},
"message": {
"message": "መልዕክት"
},
"metamaskDescription": {
"message": "ከ Ethereum እና ያልተማከለ መረብ ጋር እርስዎን ማገናኘት።"
},
"metamaskVersion": {
"message": "የ MetaMask ስሪት"
},
"mustSelectOne": {
"message": "ቢያንስ 1 ተለዋጭ ስም መምረጥ አለብዎ።"
},
"myAccounts": {
"message": "የእኔ መለያዎች"
},
"needEtherInWallet": {
"message": "MetaMask በመጠቀም ያልተማከሉ መተግበሪያዎች ጋር ግንኙነት ለማድረግ፣ በቋትዎ ውስጥ Ether ያስፈልግዎታል።"
},
"needImportFile": {
"message": "የሚያስመጡትን ፋይል መምረጥ አለብዎት።",
"description": "User is important an account and needs to add a file to continue"
},
"negativeETH": {
"message": "አሉታዊ የ ETH መጠኖችን መላክ አይቻልም።"
},
"networkName": {
"message": "የአውታረ መረብ ስም"
},
"networkSettingsDescription": {
"message": "ብጁ የ RPC አውታረ መረቦችን አክልና አርትዕ"
},
"networks": {
"message": "አውታረ መረቦች"
},
"nevermind": {
"message": "ምንም አይደል"
},
"newAccount": {
"message": "አዲስ መለያ"
},
"newAccountDetectedDialogMessage": {
"message": "አዲስ አድራሻ ተገኝቷል! ወደ አድራሻ ደብተርዎ ለማከለ እዚህ ላይ ጠቅ ያድርጉ።"
},
"newAccountNumberName": {
"message": "መለያ$1",
"description": "Default name of next account to be created on create account screen"
},
"newContact": {
"message": "አዲስ ዕውቂያ"
},
"newContract": {
"message": "አዲስ ኮንትራት"
},
"newNetwork": {
"message": "አዲስ አውታረ መረብ"
},
"newPassword": {
"message": "አዲስ የይለፍ ቃል (ቢያንስ 8 ቁምፊዎች)"
},
"newToMetaMask": {
"message": "ለ MetaMask አዲስ ነዎት?"
},
"newTotal": {
"message": "አዲስ ድምር"
},
"newTransactionFee": {
"message": "አዲስ የግብይት ክፍያ"
},
"next": {
"message": "ቀጣይ"
},
"noAddressForName": {
"message": "በዚህ ስም የተሞላ አድራሻ የለም።"
},
"noAlreadyHaveSeed": {
"message": "የለም፣ ቀደም ሲል ጀምሮ የዘር ሐረግ አለኝ"
},
"noConversionRateAvailable": {
"message": "ምንም የልወጣ ተመን አይገኝም"
},
"noTransactions": {
"message": "ግብይቶች የሉዎትም"
},
"noWebcamFound": {
"message": "የኮምፒዩተርዎ ካሜራ አልተገኘም። እባክዎ እንደገና ይሞክሩ።"
},
"noWebcamFoundTitle": {
"message": "Webcam አልተገኘም"
},
"notEnoughGas": {
"message": "በቂ ነዳጅ የለም"
},
"ofTextNofM": {
"message": "ከ"
},
"off": {
"message": "አጥፋ"
},
"ok": {
"message": "እሺ"
},
"on": {
"message": "በርቷል"
},
"optionalBlockExplorerUrl": {
"message": "ኤክስፕሎረር URL አግድ (አማራጭ)"
},
"optionalCurrencySymbol": {
"message": "ምልክት (አማራጭ)"
},
"origin": {
"message": "መነሻ"
},
"parameters": {
"message": "መለኪያዎች"
},
"participateInMetaMetrics": {
"message": "በ MetaMetrics ውስጥ ይሳተፉ"
},
"participateInMetaMetricsDescription": {
"message": "MetaMetrics የተሻለ እንድናደርገው በ MetaMetrics ውስጥ በመሳተፍ ያግዙን"
},
"password": {
"message": "የይለፍ ቃል፦"
},
"passwordNotLongEnough": {
"message": "የይለፍ ቃሉ ርዝመት በቂ አይደለም"
},
"passwordsDontMatch": {
"message": "የይለፍ ቃላት ተመሳሳይ አይደሉም"
},
"pastePrivateKey": {
"message": "የግል ቁልፍዎን ሕብረ ቁምፊ እዚህ ለጥፍ፡",
"description": "For importing an account from a private key"
},
"pending": {
"message": "በእንጥልጥል ላይ ያለ"
},
"personalAddressDetected": {
"message": "የግል አድራሻ ተገኝቷል። የተለዋጭ ስም የመገኛ አድራሻን ያስገቡ።"
},
"prev": {
"message": "የቀደመ"
},
"primaryCurrencySetting": {
"message": "ተቀዳሚ የገንዘብ ዓይነት"
},
"primaryCurrencySettingDescription": {
"message": "ዋጋዎች በራሳቸው የሰንሰለት ገንዘብ ዓይነት (ለምሳሌ ETH) በቅድሚያ እንዲታዪ ይምረጡ። ዋጋዎች በተመረጠ የፊያት ገንዘብ ዓይነት እንዲታዩ ደግሞ ፊያትን ይምረጡ።"
},
"privacyMsg": {
"message": "የግለኝነት መጠበቂያ ህግ"
},
"privateKey": {
"message": "የግል ቁልፍ",
"description": "select this type of file to use to import an account"
},
"privateKeyWarning": {
"message": "ማስጠንቀቂያ፡ ይህን ቁልፍ በጭራሽ ለሌላ ሰው አይግለጹ። የግል ቁልፍዎን የያዘ ማንኛውም ሰው በመለያዎ ውስጥ የሚገኙ ማናቸውንም ሐብቶች ሊሰርቅ ይችላል።"
},
"privateNetwork": {
"message": "የግል አውታረ መረብ"
},
"queue": {
"message": "ወረፋ"
},
"readdToken": {
"message": "በመለያ አማራጮችዎ ምናሌ ውስጥ ወደ “ተለዋጭ ስም አክል” በመግባት ለወደፊቱ ይህን ተለዋጭ ስም መልሰው ማከል ይችላሉ።"
},
"recents": {
"message": "የቅርብ ጊዜያት"
},
"recipientAddressPlaceholder": {
"message": "ፍለጋ፣ ለሕዝብ ክፍት የሆነ አድራሻ (0x), ወይም ENS"
},
"reject": {
"message": "አይቀበሉ"
},
"rejectAll": {
"message": "ሁሉንም አትቀበል"
},
"rejectTxsDescription": {
"message": "$1ግብይቶችን በጅምላ ውድቅ ሊያደርጉ ነው።"
},
"rejectTxsN": {
"message": "$1ግብይቶችን አትቀበል"
},
"rejected": {
"message": "ውድቅ የተደረገ"
},
"remindMeLater": {
"message": "ኋላ ላይ አስታውሰኝ"
},
"remove": {
"message": "አስወግድ"
},
"removeAccount": {
"message": "መለያ ያስወግዱ"
},
"removeAccountDescription": {
"message": "ይህ መለያ ከቋትዎ ይወገዳል። እባክዎ ከመቀጠልዎ በፊት የዚህ የመጣ መለያ የመጀመሪያው የዘር ሐረግ ወይም የግል ቁልፍ እንዳለዎት ያረጋግጡ። መለያዎችን ከመለያ ተቆልቋይ ማስመጣት ወይም መፍጠር ይችላሉ።"
},
"requestsAwaitingAcknowledgement": {
"message": "ማረጋገጫ የሚጠባበቁ ጥያቄዎች"
},
"required": {
"message": "የሚያስፈልግ"
},
"reset": {
"message": "ዳግም አስጀምር"
},
"resetAccount": {
"message": "መለያን እንደገና ይሙሉ"
},
"resetAccountDescription": {
"message": "መለያዎን እንደገና መሙላት የግብይት ታሪዎን ያጠራል።"
},
"restore": {
"message": "እነበረበት መልስ"
},
"restoreAccountWithSeed": {
"message": "መለያዎን በዘር ሐረግ ወደነበረበት ይመልሱ"
},
"revealSeedWords": {
"message": "የዘር ቃላትን ይግለጹ"
},
"revealSeedWordsDescription": {
"message": "ማሰሺያዎችን ከቀየሩ ወይም ኮምፒዩተሮቸን ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ ካንቀሳቀሱ፣ ወደ መለያዎችዎ ለመድረስ ይህ የዘር ሐረግ ያስፈልግዎታል። ደህንነቱና ሚስጥራዊነቱ በተጠበቀ ቦታ ያስቀምጧቸው።"
},
"revealSeedWordsTitle": {
"message": "የዘር ሐረግ"
},
"revealSeedWordsWarning": {
"message": "እነዚህ ቃላት ሁሉንም መለያዎችዎን ለመስረቅ ሊውሉ ይችላሉ።"
},
"revealSeedWordsWarningTitle": {
"message": "ይህን ሐረግ ለየትኛውም ሰው አያጋሩ!"
},
"rinkeby": {
"message": "Rinkeby የሙከራ አውታረ መረብ"
},
"ropsten": {
"message": "Ropsten የሙከራ አውታረ መረብ "
},
"rpcUrl": {
"message": "አዲስ የ RPC URL"
},
"save": {
"message": "አስቀምጥ"
},
"saveAsCsvFile": {
"message": "እንደ CSV ፋይል አስቀምጥ"
},
"scanInstructions": {
"message": "የ QR ኮዱን ከካሜራዎ ፊት ለፊት ያስቀምጡ"
},
"scanQrCode": {
"message": "የ QR ኮድ ስካን ያድርጉ"
},
"search": {
"message": "ፍለጋ"
},
"searchResults": {
"message": "ውጤቶችን ፈልግ"
},
"searchTokens": {
"message": "ተለዋጭ ስሞችን ፈልግ"
},
"secretBackupPhrase": {
"message": "ሚስጥራዊ የመጠባበቂያ ምዕራፍ"
},
"secretBackupPhraseDescription": {
"message": "ሚስጥራዊ የመጠባበቂያ ሐረግዎ መለያዎን መጠባበቂያ ለመያዝና ወደነበረበት ለመመለስ ቀላል ያደርገዋል።"
},
"secretBackupPhraseWarning": {
"message": "ማስጠንቀቂያ፡ የመጠባበቂያ ምዕራፍዎን በጭራሽ አይግለጹ። ይህን ሐረገ የያዘ ማንኛውም ሰው የእርስዎን Ether እስከወዲያኛው ሊወስደው ይችላል።"
},
"securityAndPrivacy": {
"message": "ደህንነት እና ግላዊነት"
},
"securitySettingsDescription": {
"message": "የግላዊነት ቅንብሮች እና የቋት ዘር ሐረግ"
},
"seedPhrasePlaceholder": {
"message": "እያንዳንዱን ቃል በነጠላ ክፍት ቦታ ይለያዩ"
},
"seedPhraseReq": {
"message": "የዘር ሐረጋት የ 12 ቃላት ርዝመት አላቸው"
},
"selectAHigherGasFee": {
"message": "የግብይትዎን ክዋኔ ለማቀላጠፍ የበለጠ የነዳጅ ዋጋ ይምረጡ።*"
},
"selectAnAccount": {
"message": "መለያ ይምረጡ"
},
"selectAnAccountHelp": {
"message": "መለያውን በ MetaMask ለማየት ይምረጡ"
},
"selectEachPhrase": {
"message": "እባክዎ እያንዳንዱን ሐረግ በመምረጥ ትክክለኛነቱን ያረጋግጡ።"
},
"selectHdPath": {
"message": "የ HD ዱካ ይምረጡ"
},
"selectPathHelp": {
"message": "ነባር የሌጄር መለያዎችን ከታች ካላዩ፣ ዱካዎችን ወደ \"Legacy (MEW / MyCrypto)\" ለመቀየር ይሞክሩ"
},
"selectType": {
"message": "ዓይነት ይምረጡ"
},
"send": {
"message": "ላክ"
},
"sendAmount": {
"message": "መጠኑን ላክ"
},
"sendTokens": {
"message": "ተለዋጭ ስሞችን ላክ"
},
"separateEachWord": {
"message": "እያንዳንዱን ቃል በነጠላ ክፍት ቦታ ይለያዩ"
},
"settings": {
"message": "ቅንብሮች"
},
"showAdvancedGasInline": {
"message": "የላቁ የነዳጅ ቁጥጥሮች"
},
"showAdvancedGasInlineDescription": {
"message": "በላክ እና አረጋግጥ ማያዎች ላይ የነዳጅ ዋጋን ለማሳየትና ቁጥጥሮችን ለመገደብ ይህን ይምረጡ።"
},
"showFiatConversionInTestnets": {
"message": "ልወጣን በ Testnets ላይ አሳይ"
},
"showFiatConversionInTestnetsDescription": {
"message": "በ Testnets ላይ ወጥ የሆነ ልወጣን ለማሳየት ይህን ይምረጡ"
},
"showHexData": {
"message": "Hex ውሂብ አሳይ"
},
"showHexDataDescription": {
"message": "በመላኪያ ማያ ላይ የ hex ውሂብ መስክን ለማሳየት ይህን ይምረጡ"
},
"showPrivateKeys": {
"message": "የግል ቁልፎችን አሳይ"
},
"sigRequest": {
"message": "የፊርማ ጥያቄ"
},
"sign": {
"message": "ፈርም"
},
"signNotice": {
"message": "ይህን መልዕክት መፈረም አደገኛ ውጤቶች \nሊኖሩት ይችላሉ። በሙሉ መለያዎ ሙሉ በሙሉ ከሚያምኗቸው\nድረ ገጾች የሚመጡ መልዕክቶችን ብቻ ይፈርሙ።\nይህ አደገኛ ዘዴ ከወደፊት ስሪት ይወገዳል።"
},
"signatureRequest": {
"message": "የፊርማ ጥያቄ"
},
"signed": {
"message": "ተፈርሟል"
},
"slow": {
"message": "ቀስ"
},
"somethingWentWrong": {
"message": "ኤጭ! የሆነ ችግር ተፈጥሯል።"
},
"speedUp": {
"message": "አፋጥን"
},
"speedUpCancellation": {
"message": "ይህን ስረዛ ያፋጥኑ"
},
"speedUpTransaction": {
"message": "ይህን ግብይት አፋጥን"
},
"stateLogError": {
"message": "የስቴት መዛግብትን መልሶ በማግኘት ሒደት የተፈጠረ ስህተት።"
},
"stateLogs": {
"message": "የስቴት መዛግብት"
},
"stateLogsDescription": {
"message": "ስቴት መዛግብት ይፋዊ የመለያ አድራሻዎትንና የተላኩ ግብይቶችን ይይዛሉ።"
},
"storePhrase": {
"message": "ይህን ሐረግ እንደ 1Password ባለ የይለፍ ቃል አስተዳዳሪ ውስጥ ያስቀምጡ።"
},
"submitted": {
"message": "የቀረበ"
},
"supportCenter": {
"message": "የድጋፍ መስጫ ማዕከላችንን ይጎብኙ"
},
"switchNetworks": {
"message": "አውታረ መረቦችን ቀያይር"
},
"symbol": {
"message": "ምልክት"
},
"symbolBetweenZeroTwelve": {
"message": "ምልክቱ 11 ቁምፊዎች ወይም ከዚያ ያነሰ መሆን አለበት።"
},
"syncWithMobile": {
"message": "ከሞባይል ጋር አሳምር"
},
"syncWithMobileBeCareful": {
"message": "ይህን ኮድ ስካን ሲያደርጉ ሌላ ሰው የእርስዎን ማያ እየተመለከተ አለመሆኑን ያረጋግጡ"
},
"syncWithMobileComplete": {
"message": "ውሂብዎ በሚገባ ተሳምሯል። በ MetaMask የሞባይል መተግበሪያ ይደሰቱ!"
},
"syncWithMobileDesc": {
"message": "መለያዎችዎንና መረጃዎችዎን ከሞባይል መሳሪያዎ ጋር ያሳምሩ። የ MetaMask የሞባይል መተግበሪያን ይክፈቱ፣ ወደ \"ቅንብሮች\" ይሂዱና \"ከማሰሺያ ቅጥያ አሳምር\" የሚለውን ይንኩ"
},
"syncWithMobileDescNewUsers": {
"message": "የ MetaMask የሞባይል መተግበሪያን ለመጀመሪያ ጊዜ ገና እየከፈቱ ከሆነ፣ በስልክዎ ላይ ያሉትን ቅደም ተከተሎች ብቻ ይከተሉ።"
},
"syncWithMobileScanThisCode": {
"message": "ይህን ኮድ በ MetaMask የሞባይል መተግበሪያዎ ስካን ያድርጉ"
},
"syncWithMobileTitle": {
"message": "ከሞባይል ጋር አሳምር"
},
"terms": {
"message": "የአጠቃቀም ደንቦች"
},
"testFaucet": {
"message": "የሙከራ ቧንቧ"
},
"thisWillCreate": {
"message": "ይህ አዲስ ቋትና የዘረ ሐረግ ይፈጥራል"
},
"tips": {
"message": "መረጃዎች"
},
"to": {
"message": "ለ"
},
"token": {
"message": "ተለዋጭ ስም"
},
"tokenAlreadyAdded": {
"message": "ተለዋጭ ስም ቀደም ሲል ታክሏል።"
},
"tokenContractAddress": {
"message": "የተለዋጭ ስም የግንኙነት አድራሻ"
},
"tokenSymbol": {
"message": "የተለዋጭ ስም ምልክት"
},
"total": {
"message": "ድምር"
},
"transaction": {
"message": "ግብይት"
},
"transactionCancelAttempted": {
"message": "ግብይት የመሰረዝ ሙከራ በነዳጅ ዋጋ $1በ $2ተደርጓል"
},
"transactionCancelSuccess": {
"message": "ግብይቱ በ$2ላይ በሚገባ ተሰርዟል"
},
"transactionConfirmed": {
"message": "ግብይት በ$2ተረጋግጧል።"
},
"transactionCreated": {
"message": "ግብይቱ በ$1ዋጋ በ$2የተፈጠረ ነው።"
},
"transactionDropped": {
"message": "ግብይት ወደ $2ዝቅ ብሏል።"
},
"transactionError": {
"message": "የግብይት ስህተት። በኮንትራት ኮድ የሚላኩ ልዩ ሁኔታዎች አሉ።"
},
"transactionErrorNoContract": {
"message": "ከኮንትራት ውጭ ያለ አድራሻ ተግባር ለመደወል መሞከር።"
},
"transactionErrored": {
"message": "ግብይቱ እንከን አጋጥሞታል።"
},
"transactionFee": {
"message": " የግብይት ክፍያ"
},
"transactionResubmitted": {
"message": "ግብይቱ በድጋሚ ሲቀርብ የነዳጅ ክፍያ ወደ $1በ$2ጨምሯል"
},
"transactionSubmitted": {
"message": "ግብይቱ የቀረበው በነዳጅ ዋጋ $1በ$2ነው።"
},
"transactionUpdated": {
"message": "ግብይት የዘመነው በ $2ነው።"
},
"transfer": {
"message": "ያስተላልፉ"
},
"transferBetweenAccounts": {
"message": "በመለያዎች መካከል አስተላልፍ"
},
"transferFrom": {
"message": "የማዛወሪያ ቅጽ"
},
"troubleTokenBalances": {
"message": "የተለዋጭ ስም ቀሪ ሂሳብዎን ስንጭን ችግር አጋጥሞናል። ማየት ይችላሉ",
"description": "Followed by a link (here) to view token balances"
},
"tryAgain": {
"message": "እንደገና ሞክር"
},
"typePassword": {
"message": "የ MetaMask የይለፍ ቃልዎን ይጻፉ"
},
"unapproved": {
"message": "ያልተፈቀደ"
},
"units": {
"message": "መለኪያዎች"
},
"unknown": {
"message": "ያልታወቀ"
},
"unknownCameraError": {
"message": "ወደ ስልክዎ ለመድረስ ሲሞከር የተፈጠረ ስህተት አለ። እባክዎ እንደገና ይሞክሩ..."
},
"unknownCameraErrorTitle": {
"message": "ኤጭ! የሆነ ችግር ተፈጥሯል..."
},
"unknownNetwork": {
"message": "የማይታወቅ የግል አውታረ መረብ"
},
"unknownQrCode": {
"message": "ስህተት፡ ያን የ QR ኮድ መለየት አልቻልንም"
},
"unlock": {
"message": "ክፈት"
},
"unlockMessage": {
"message": "ያልተማከለ ድር ይጠባበቃል"
},
"updatedWithDate": {
"message": "የዘመነ $1"
},
"urlErrorMsg": {
"message": "URIs አግባብነት ያለው የ HTTP/HTTPS ቅድመ ቅጥያ ይፈልጋል።"
},
"usedByClients": {
"message": "በተለያዩ ደንበኞች ጥቅም ላይ የዋለ ነው"
},
"userName": {
"message": "የተጣቃሚ ስም"
},
"viewAccount": {
"message": "መለያን ይመልከቱ"
},
"viewContact": {
"message": "ዕውቂያን ይመልከቱ"
},
"visitWebSite": {
"message": "ድረ ገጻችንን ይጎብኙ"
},
"walletSeed": {
"message": "የቋት ዘር"
},
"welcome": {
"message": "ወደ MetaMask እንኳን ደህና መጡ"
},
"welcomeBack": {
"message": "እንኳን በደህና ተመለሱ"
},
"writePhrase": {
"message": "ይህን ሐረግ በቁራጭ ወረቀት ላይ ይጻፉና ደህንነቱ በተጠበቀ ቦታ ያስቀምጡት። የበለጠ ደህንነት ካስፈለገዎ፣ በተለያዩ ቁርጥራጭ ወረቀቶች ላይ ይጻፉትና እያንዳንዳንቸውን በ2-3 የተለያዩ ቦታዎች ያስቀምጡት።"
},
"yesLetsTry": {
"message": "አዎ፣ እንሞክር"
},
"youNeedToAllowCameraAccess": {
"message": "ይህን ባህርይ ለመጠቀም የካሜራን መድረስ መፍቀድ አለብዎት።"
},
"youSign": {
"message": "እየፈረሙ ነው"
},
"yourPrivateSeedPhrase": {
"message": "የግል ዘር ሐረግዎ"
},
"zeroGasPriceOnSpeedUpError": {
"message": "በስፒድ አፕ ላይ ዜሮ የነዳጅ ዋጋ"
}
}