{ "about": { "message": "ስለ" }, "accessingYourCamera": { "message": "ወደ ካሜራዎ መድረስ..." }, "account": { "message": "መለያ" }, "accountDetails": { "message": "የመለያ ዝርዝሮች" }, "accountName": { "message": "የመለያ ስም" }, "accountOptions": { "message": "የመለያ አማራጮች" }, "accountSelectionRequired": { "message": "መለያ መምረጥ ይኖርብዎታል!" }, "activityLog": { "message": "የእንቅስቃሴ ምዝግብ ማስታወሻ" }, "addAcquiredTokens": { "message": "MetaMask በመጠቀም የገዟቸውን ተለዋጭ ስሞች ያክሉ" }, "addAlias": { "message": "ተለዋጭ ስም አክል" }, "addNetwork": { "message": "አውታረ መረብ አክል" }, "addSuggestedTokens": { "message": "የተጠቆሙ ተለዋጭ ስሞችን አክል" }, "addToken": { "message": "ተለዋጭ ስም አክል" }, "advanced": { "message": "የላቀ" }, "amount": { "message": "ሰርዝ " }, "appDescription": { "message": "በማሰሺያዎ ውስጥ የ Ethereum ቋት", "description": "The description of the application" }, "appName": { "message": "MetaMask", "description": "The name of the application" }, "appNameBeta": { "message": "MetaMask Beta", "description": "The name of the application (Beta)" }, "appNameFlask": { "message": "MetaMask Flask", "description": "The name of the application (Flask)" }, "approve": { "message": "ፍቀድ" }, "approved": { "message": "የተፈቀደ" }, "asset": { "message": "ሐብት" }, "attemptingConnect": { "message": "ከ blockchain ጋር ለመገናኘት መሞከር።" }, "attributions": { "message": "አይነታ" }, "autoLockTimeLimit": { "message": "በራስ ሰር ዘግቶ መውጫ ሰዓት ቆጣሪ (ደቂቃ)" }, "autoLockTimeLimitDescription": { "message": "MetaMask በራስ ሰር መንገድ ዘግቶ ከመውጣቱ በፊት የቦዘነ ጊዜን በደቂቃዎች ሙላ" }, "average": { "message": "አማካይ" }, "back": { "message": "ተመለስ" }, "backupApprovalInfo": { "message": "መሳሪያዎ ቢጠፋ፣ የይለፍ ቃልዎን ቢረሱ፣ MetaMask እንደገና መጫን ቢያስፈልግዎ ወይም በሌላ መሳሪያ ወደ ቋትዎ ለመድረስ ቢፈልጉ ይህ ሚስጥራዊ ኮድ ቋትዎን መልሶ ለማግኘት ያስፈልጋል።" }, "backupApprovalNotice": { "message": "የቋትዎንና የገነዘብዎን ደህንነት ለማስጠበቅ ሚስጥራዊ የማስመለሻ ኮድዎን መጠባበቂያ ይያዙ።" }, "backupNow": { "message": "አሁን መጠባበቂያ ያዝ" }, "balance": { "message": "ቀሪ ሂሳብ" }, "balanceOutdated": { "message": "ቀሪ ሂሳብ ጊዜው ያለፈበት ሊሆን ይችላል" }, "basic": { "message": "መሠረታዊ" }, "blockExplorerUrl": { "message": "ኤክስፕሎረር አግድ" }, "blockExplorerView": { "message": "መለያን በ$1እይ", "description": "$1 replaced by URL for custom block explorer" }, "browserNotSupported": { "message": "ማሰሺያዎት አልተደገፈም..." }, "bytes": { "message": "ባይት" }, "cancel": { "message": "ሰርዝ" }, "cancelled": { "message": "ተሰርዟል" }, "chainId": { "message": "የሰንሰለት መታወቂያ" }, "chromeRequiredForHardwareWallets": { "message": "ከሃርድዌርዎ ቋት ጋር ለመገናኘት MetaMask በ Google Chrome ላይ መጠቀም አለብዎት።" }, "close": { "message": "ዝጋ" }, "confirm": { "message": "አረጋግጥ" }, "confirmPassword": { "message": "የይለፍ ቃል ያረጋግጡ" }, "confirmed": { "message": "ተረጋግጧል" }, "connect": { "message": "ይገናኙ" }, "connectingTo": { "message": "ከ $1ጋር መገናኘት" }, "connectingToGoerli": { "message": "ከ Goerli የሙከራ አውታረ መረብ ጋር መገናኘት" }, "connectingToLineaGoerli": { "message": "ከ Linea Goerli የሙከራ አውታረ መረብ ጋር መገናኘት" }, "connectingToMainnet": { "message": "ከዋናው የ Ethereum አውታረ መረብ ጋር መገናኘት" }, "contractDeployment": { "message": "የኮንትራት ስምሪት" }, "contractInteraction": { "message": "የግንኙነት ተግባቦት" }, "copiedExclamation": { "message": "ተቀድቷል" }, "copyAddress": { "message": "አድራሻን ወደ ቅንጥብ ሰሌዳ ቅዳ" }, "copyPrivateKey": { "message": "የግል ቁልፍዎ ይህ ነው (ለመቅዳት ጠቅ ያድርጉ)" }, "copyToClipboard": { "message": "ወደ ቅንጥብ ሰሌዳ ገልብጥ" }, "copyTransactionId": { "message": "የግብይት መለያ ቁጥርን ቅዳ" }, "create": { "message": "ፍጠር" }, "createPassword": { "message": "የይለፍ ቃል ፍጠር" }, "currencyConversion": { "message": "የገንዘብ ልወጣ" }, "currentLanguage": { "message": "ወቅታዊ ቋንቋ" }, "customToken": { "message": "ብጁ ተለዋጭ ስም" }, "decimal": { "message": "የትክክለኛነት አስርዮሽ" }, "decimalsMustZerotoTen": { "message": "አስርዮሽ ቢያንስ 0 ቢበዛ ደግሞ 36 መሆን አለባቸው።" }, "delete": { "message": "ሰርዝ" }, "deleteNetwork": { "message": "አውታረ መረብ ይሰረዝ?" }, "deleteNetworkDescription": { "message": "ይህን አውታረ መረብ ለመሰረዝ እንደሚፈልጉ እርግጠኛ ነዎት?" }, "details": { "message": "ዝርዝሮች" }, "done": { "message": "ተጠናቅቋል" }, "downloadGoogleChrome": { "message": "Google Chrome አውርድ" }, "downloadStateLogs": { "message": "የስቴት መዛግብትን አውርድ" }, "dropped": { "message": "የተጣለ" }, "edit": { "message": "አርትዕ" }, "editContact": { "message": "ዕውቂያን አርትዕ" }, "ensNotFoundOnCurrentNetwork": { "message": "የ ENS ስም በአሁኑ ኔትወርክ ላይ አልተገኘም። ወደ ዋናው የ Ethereum አውታረ መረብ ለመቀየር ይሞክሩ።" }, "ensRegistrationError": { "message": "በ ENS የስም ምዝገባ ላይ የተፈጠረ ስህተት" }, "enterPassword": { "message": "የይለፍ ቃል ያስገቡ" }, "enterPasswordContinue": { "message": "ለመቀጠል የይለፍ ቃል ያስገቡ" }, "ethereumPublicAddress": { "message": "Ethereum ሕዝባዊ አድራሻ" }, "etherscanView": { "message": "መለያውን በ Etherscan ላይ ይመልከቱ" }, "expandView": { "message": "እይታን ዘርጋ" }, "exportPrivateKey": { "message": "የግል ቁልፍን ላክ" }, "failed": { "message": "አልተሳካም" }, "fast": { "message": "ፈጣን" }, "fiat": { "message": "ፊያት", "description": "Exchange type" }, "fileImportFail": { "message": "ፋይል ማስመጣት እየሰራ አይደለም? እዚህ ላይ ጠቅ ያድርጉ!", "description": "Helps user import their account from a JSON file" }, "forgetDevice": { "message": "ይህን መሣሪያ እርሳ" }, "from": { "message": "ከ" }, "functionType": { "message": "የተግባር ዓይነት" }, "gasLimit": { "message": "የነዳጅ ገደብ" }, "gasLimitInfoTooltipContent": { "message": "የነዳጅ ገደብ እርስዎ ወጪ ለማድረግ ዝግጁ የሆኑት ከፍተኛው የነዳጅ መጠን ማለት ነው።" }, "gasLimitTooLow": { "message": "የነዳጅ ገደብ ቢያንስ 21000 መሆን አለበት" }, "gasPrice": { "message": "የነዳጅ ዋጋ (GWEI)" }, "gasPriceExtremelyLow": { "message": "የነዳጅ ዋጋ እጅግ በጣም ዝቅ ያለ ነው" }, "gasPriceInfoTooltipContent": { "message": "የነዳጅ ዋጋ እርስዎ ለእያንዳንዱ የነዳጅ መጠን መክፈል የሚፈልጉትን የ Ether መጠን ይገልጻል።" }, "gasUsed": { "message": "ጥቅም ላይ የዋለ ነዳጅ" }, "general": { "message": "አጠቃላይ" }, "goerli": { "message": "የ Goerli የሙከራ አውታረ መረብ" }, "hardware": { "message": "ሃርድዌር" }, "hardwareWalletConnected": { "message": "የሃርድዌር ቋት ተገናኝቷል" }, "hardwareWallets": { "message": "ከሃርድዌር ቋት ጋር ይገናኙ" }, "hardwareWalletsMsg": { "message": "ከ MetaMask ጋር ሊጠቀሙበት የሚፈልጉትን የሃርድዌር ቋት ይምረጡ" }, "here": { "message": "እዚህ", "description": "as in -click here- for more information (goes with troubleTokenBalances)" }, "hexData": { "message": "Hex ውሂብ" }, "hide": { "message": "ደብቅ" }, "hideTokenPrompt": { "message": "ተለዋጭ ስም ይደበቅ?" }, "history": { "message": "ታሪክ" }, "import": { "message": "ከውጭ አስመጣ", "description": "Button to import an account from a selected file" }, "importAccount": { "message": "መለያ አስመጣ" }, "importAccountMsg": { "message": "የመጡ መለያዎች በመጀመሪያ ከተፈጠረው የእርስዎ MetaMask መለያ የዘር ሐረግ ጋር አይዛመዱም። ስለሚመጡ መለያዎቸ ተጨማሪ መረጃ ያግኙ" }, "imported": { "message": "ከውጭ የመጣ", "description": "status showing that an account has been fully loaded into the keyring" }, "initialTransactionConfirmed": { "message": "የመጀመሪያ ግብይትዎ በአውታረ መረቡ ተረጋግጧል። ወደ ኋላ ለመመለስ እሺ የሚለውን ጠቅ ያድርጉ።" }, "insufficientBalance": { "message": "በቂ ያልሆነ ቀሪ ሂሳብ" }, "insufficientFunds": { "message": "በቂ ያልሆነ ተቀማጭ" }, "insufficientTokens": { "message": "በቂ ያልሆኑ ተለዋጭ ስሞች።" }, "invalidAddress": { "message": "ልክ ያልሆነ አድራሻ" }, "invalidAddressRecipient": { "message": "የተቀባይ አድራሻ ትክክል አይደለም" }, "invalidAddressRecipientNotEthNetwork": { "message": "ETH አውታረ መረብ አይደለም፣ ወደ ትናንሽ ፊደላት ቀይር" }, "invalidBlockExplorerURL": { "message": "ልክ ያልሆነ Block Explorer ዩአርኤል" }, "invalidRPC": { "message": "ልክ ያልሆነ RPC ዩአርኤል" }, "invalidSeedPhrase": { "message": "የተሳሳተ የዘር ሐረግ" }, "jsonFile": { "message": "JSON ፋይል", "description": "format for importing an account" }, "knownAddressRecipient": { "message": "የሚታወቅ የግንኙነት አድራሻ።" }, "learnMore": { "message": "የበለጠ ይወቁ" }, "ledgerAccountRestriction": { "message": "አዲስ መለያ ከማከልዎ በፊት የመጨረሻውን መለያዎን መጠቀም አለብዎት።" }, "likeToImportTokens": { "message": "እነዚህን ተለዋጭ ስሞች ለማከል ይፈልጋሉ?" }, "lineaGoerli": { "message": "የ Linea Goerli የሙከራ አውታረ መረብ" }, "links": { "message": "ማስፈንጠሪያዎች" }, "loadMore": { "message": "ተጨማሪ ጫን" }, "loading": { "message": "በመጫን ላይ…" }, "loadingTokens": { "message": "ተለዋጭ ስሞችን በመጫን ላይ..." }, "lock": { "message": "ዘግተህ ውጣ" }, "mainnet": { "message": "ዋነኛ የ Ethereum አውታረ መረብ " }, "max": { "message": "ከፍተኛ" }, "memo": { "message": "አጭር ማስታወሻ" }, "message": { "message": "መልዕክት" }, "metamaskVersion": { "message": "የ MetaMask ስሪት" }, "mustSelectOne": { "message": "ቢያንስ 1 ተለዋጭ ስም መምረጥ አለብዎ።" }, "needImportFile": { "message": "የሚያስመጡትን ፋይል መምረጥ አለብዎት።", "description": "User is important an account and needs to add a file to continue" }, "negativeETH": { "message": "አሉታዊ የ ETH መጠኖችን መላክ አይቻልም።" }, "networkName": { "message": "የአውታረ መረብ ስም" }, "networks": { "message": "አውታረ መረቦች" }, "nevermind": { "message": "ምንም አይደል" }, "newAccount": { "message": "አዲስ መለያ" }, "newAccountNumberName": { "message": "መለያ $1", "description": "Default name of next account to be created on create account screen" }, "newContact": { "message": "አዲስ ዕውቂያ" }, "newContract": { "message": "አዲስ ኮንትራት" }, "newPassword": { "message": "አዲስ የይለፍ ቃል (ቢያንስ 8 ቁምፊዎች)" }, "next": { "message": "ቀጣይ" }, "noAddressForName": { "message": "በዚህ ስም የተሞላ አድራሻ የለም።" }, "noConversionRateAvailable": { "message": "ምንም የልወጣ ተመን አይገኝም" }, "noTransactions": { "message": "ግብይቶች የሉዎትም" }, "noWebcamFound": { "message": "የኮምፒዩተርዎ ካሜራ አልተገኘም። እባክዎ እንደገና ይሞክሩ።" }, "noWebcamFoundTitle": { "message": "Webcam አልተገኘም" }, "notEnoughGas": { "message": "በቂ ነዳጅ የለም" }, "ofTextNofM": { "message": "ከ" }, "off": { "message": "አጥፋ" }, "ok": { "message": "እሺ" }, "on": { "message": "በርቷል" }, "origin": { "message": "መነሻ" }, "parameters": { "message": "መለኪያዎች" }, "participateInMetaMetrics": { "message": "በ MetaMetrics ውስጥ ይሳተፉ" }, "participateInMetaMetricsDescription": { "message": "MetaMetrics የተሻለ እንድናደርገው በ MetaMetrics ውስጥ በመሳተፍ ያግዙን" }, "password": { "message": "የይለፍ ቃል፦" }, "passwordNotLongEnough": { "message": "የይለፍ ቃሉ ርዝመት በቂ አይደለም" }, "passwordsDontMatch": { "message": "የይለፍ ቃላት ተመሳሳይ አይደሉም" }, "pastePrivateKey": { "message": "የግል ቁልፍዎን ሕብረ ቁምፊ እዚህ ለጥፍ፡", "description": "For importing an account from a private key" }, "pending": { "message": "በእንጥልጥል ላይ ያለ" }, "personalAddressDetected": { "message": "የግል አድራሻ ተገኝቷል። የተለዋጭ ስም የመገኛ አድራሻን ያስገቡ።" }, "prev": { "message": "የቀደመ" }, "primaryCurrencySetting": { "message": "ተቀዳሚ የገንዘብ ዓይነት" }, "primaryCurrencySettingDescription": { "message": "ዋጋዎች በራሳቸው የሰንሰለት ገንዘብ ዓይነት (ለምሳሌ ETH) በቅድሚያ እንዲታዪ ይምረጡ። ዋጋዎች በተመረጠ የፊያት ገንዘብ ዓይነት እንዲታዩ ደግሞ ፊያትን ይምረጡ።" }, "privacyMsg": { "message": "የግለኝነት መጠበቂያ ህግ" }, "privateKey": { "message": "የግል ቁልፍ", "description": "select this type of file to use to import an account" }, "privateKeyWarning": { "message": "ማስጠንቀቂያ፡ ይህን ቁልፍ በጭራሽ ለሌላ ሰው አይግለጹ። የግል ቁልፍዎን የያዘ ማንኛውም ሰው በመለያዎ ውስጥ የሚገኙ ማናቸውንም ሐብቶች ሊሰርቅ ይችላል።" }, "privateNetwork": { "message": "የግል አውታረ መረብ" }, "queue": { "message": "ወረፋ" }, "readdToken": { "message": "በመለያ አማራጮችዎ ምናሌ ውስጥ ወደ “ተለዋጭ ስም አክል” በመግባት ለወደፊቱ ይህን ተለዋጭ ስም መልሰው ማከል ይችላሉ።" }, "recipientAddressPlaceholder": { "message": "ፍለጋ፣ ለሕዝብ ክፍት የሆነ አድራሻ (0x), ወይም ENS" }, "reject": { "message": "አይቀበሉ" }, "rejectAll": { "message": "ሁሉንም አትቀበል" }, "rejectTxsDescription": { "message": "$1ግብይቶችን በጅምላ ውድቅ ሊያደርጉ ነው።" }, "rejectTxsN": { "message": "$1ግብይቶችን አትቀበል" }, "rejected": { "message": "ውድቅ የተደረገ" }, "remove": { "message": "አስወግድ" }, "removeAccount": { "message": "መለያ ያስወግዱ" }, "removeAccountDescription": { "message": "ይህ መለያ ከቋትዎ ይወገዳል። እባክዎ ከመቀጠልዎ በፊት የዚህ የመጣ መለያ የመጀመሪያው የዘር ሐረግ ወይም የግል ቁልፍ እንዳለዎት ያረጋግጡ። መለያዎችን ከመለያ ተቆልቋይ ማስመጣት ወይም መፍጠር ይችላሉ።" }, "requestsAwaitingAcknowledgement": { "message": "ማረጋገጫ የሚጠባበቁ ጥያቄዎች" }, "required": { "message": "የሚያስፈልግ" }, "reset": { "message": "ዳግም አስጀምር" }, "restore": { "message": "እነበረበት መልስ" }, "revealSeedWords": { "message": "የዘር ቃላትን ይግለጹ" }, "revealSeedWordsWarning": { "message": "እነዚህ ቃላት ሁሉንም መለያዎችዎን ለመስረቅ ሊውሉ ይችላሉ።", "description": "$1 is bolded text using the message from 'revealSeedWordsWarning2'" }, "rpcUrl": { "message": "አዲስ የ RPC URL" }, "save": { "message": "አስቀምጥ" }, "scanInstructions": { "message": "የ QR ኮዱን ከካሜራዎ ፊት ለፊት ያስቀምጡ" }, "scanQrCode": { "message": "የ QR ኮድ ስካን ያድርጉ" }, "search": { "message": "ፍለጋ" }, "searchResults": { "message": "ውጤቶችን ፈልግ" }, "searchTokens": { "message": "ተለዋጭ ስሞችን ፈልግ" }, "securityAndPrivacy": { "message": "ደህንነት እና ግላዊነት" }, "seedPhraseReq": { "message": "የዘር ሐረጋት የ 12 ቃላት ርዝመት አላቸው" }, "selectAnAccount": { "message": "መለያ ይምረጡ" }, "selectHdPath": { "message": "የ HD ዱካ ይምረጡ" }, "selectPathHelp": { "message": "ነባር የሌጄር መለያዎችን ከታች ካላዩ፣ ዱካዎችን ወደ \"Legacy (MEW / MyCrypto)\" ለመቀየር ይሞክሩ" }, "selectType": { "message": "ዓይነት ይምረጡ" }, "send": { "message": "ላክ" }, "sendTokens": { "message": "ተለዋጭ ስሞችን ላክ" }, "settings": { "message": "ቅንብሮች" }, "showFiatConversionInTestnets": { "message": "ልወጣን በ Testnets ላይ አሳይ" }, "showFiatConversionInTestnetsDescription": { "message": "በ Testnets ላይ ወጥ የሆነ ልወጣን ለማሳየት ይህን ይምረጡ" }, "showHexData": { "message": "Hex ውሂብ አሳይ" }, "showHexDataDescription": { "message": "በመላኪያ ማያ ላይ የ hex ውሂብ መስክን ለማሳየት ይህን ይምረጡ" }, "showPrivateKeys": { "message": "የግል ቁልፎችን አሳይ" }, "sigRequest": { "message": "የፊርማ ጥያቄ" }, "sign": { "message": "ፈርም" }, "signatureRequest": { "message": "የፊርማ ጥያቄ" }, "signed": { "message": "ተፈርሟል" }, "somethingWentWrong": { "message": "ኤጭ! የሆነ ችግር ተፈጥሯል።" }, "speedUp": { "message": "አፋጥን" }, "speedUpCancellation": { "message": "ይህን ስረዛ ያፋጥኑ" }, "speedUpTransaction": { "message": "ይህን ግብይት አፋጥን" }, "stateLogError": { "message": "የስቴት መዛግብትን መልሶ በማግኘት ሒደት የተፈጠረ ስህተት።" }, "stateLogs": { "message": "የስቴት መዛግብት" }, "stateLogsDescription": { "message": "ስቴት መዛግብት ይፋዊ የመለያ አድራሻዎትንና የተላኩ ግብይቶችን ይይዛሉ።" }, "submitted": { "message": "የቀረበ" }, "supportCenter": { "message": "የድጋፍ መስጫ ማዕከላችንን ይጎብኙ" }, "switchNetworks": { "message": "አውታረ መረቦችን ቀያይር" }, "symbol": { "message": "ምልክት" }, "symbolBetweenZeroTwelve": { "message": "ምልክቱ 11 ቁምፊዎች ወይም ከዚያ ያነሰ መሆን አለበት።" }, "terms": { "message": "የአጠቃቀም ደንቦች" }, "tips": { "message": "መረጃዎች" }, "to": { "message": "ለ" }, "token": { "message": "ተለዋጭ ስም" }, "tokenAlreadyAdded": { "message": "ተለዋጭ ስም ቀደም ሲል ታክሏል።" }, "tokenContractAddress": { "message": "የተለዋጭ ስም የግንኙነት አድራሻ" }, "tokenSymbol": { "message": "የተለዋጭ ስም ምልክት" }, "total": { "message": "ድምር" }, "transaction": { "message": "ግብይት" }, "transactionCancelAttempted": { "message": "ግብይት የመሰረዝ ሙከራ በነዳጅ ዋጋ $1በ $2ተደርጓል" }, "transactionCancelSuccess": { "message": "ግብይቱ በ$2ላይ በሚገባ ተሰርዟል" }, "transactionConfirmed": { "message": "ግብይት በ$2ተረጋግጧል።" }, "transactionCreated": { "message": "ግብይቱ በ$1ዋጋ በ$2የተፈጠረ ነው።" }, "transactionDropped": { "message": "ግብይት ወደ $2ዝቅ ብሏል።" }, "transactionError": { "message": "የግብይት ስህተት። በኮንትራት ኮድ የሚላኩ ልዩ ሁኔታዎች አሉ።" }, "transactionErrorNoContract": { "message": "ከኮንትራት ውጭ ያለ አድራሻ ተግባር ለመደወል መሞከር።" }, "transactionErrored": { "message": "ግብይቱ እንከን አጋጥሞታል።" }, "transactionFee": { "message": " የግብይት ክፍያ" }, "transactionResubmitted": { "message": "ግብይቱ በድጋሚ ሲቀርብ የነዳጅ ክፍያ ወደ $1በ$2ጨምሯል" }, "transactionSubmitted": { "message": "ግብይቱ የቀረበው በነዳጅ ዋጋ $1በ$2ነው።" }, "transactionUpdated": { "message": "ግብይት የዘመነው በ $2ነው።" }, "transfer": { "message": "ያስተላልፉ" }, "transferFrom": { "message": "የማዛወሪያ ቅጽ" }, "tryAgain": { "message": "እንደገና ሞክር" }, "typePassword": { "message": "የ MetaMask የይለፍ ቃልዎን ይጻፉ" }, "unapproved": { "message": "ያልተፈቀደ" }, "units": { "message": "መለኪያዎች" }, "unknown": { "message": "ያልታወቀ" }, "unknownCameraError": { "message": "ወደ ስልክዎ ለመድረስ ሲሞከር የተፈጠረ ስህተት አለ። እባክዎ እንደገና ይሞክሩ..." }, "unknownCameraErrorTitle": { "message": "ኤጭ! የሆነ ችግር ተፈጥሯል..." }, "unknownNetwork": { "message": "የማይታወቅ የግል አውታረ መረብ" }, "unknownQrCode": { "message": "ስህተት፡ ያን የ QR ኮድ መለየት አልቻልንም" }, "unlock": { "message": "ክፈት" }, "unlockMessage": { "message": "ያልተማከለ ድር ይጠባበቃል" }, "updatedWithDate": { "message": "የዘመነ $1" }, "urlErrorMsg": { "message": "URIs አግባብነት ያለው የ HTTP/HTTPS ቅድመ ቅጥያ ይፈልጋል።" }, "usedByClients": { "message": "በተለያዩ ደንበኞች ጥቅም ላይ የዋለ ነው" }, "userName": { "message": "የተጣቃሚ ስም" }, "viewContact": { "message": "ዕውቂያን ይመልከቱ" }, "visitWebSite": { "message": "ድረ ገጻችንን ይጎብኙ" }, "welcomeBack": { "message": "እንኳን በደህና ተመለሱ" }, "youNeedToAllowCameraAccess": { "message": "ይህን ባህርይ ለመጠቀም የካሜራን መድረስ መፍቀድ አለብዎት።" }, "youSign": { "message": "እየፈረሙ ነው" }, "yourPrivateSeedPhrase": { "message": "የግል ዘር ሐረግዎ" }, "zeroGasPriceOnSpeedUpError": { "message": "በስፒድ አፕ ላይ ዜሮ የነዳጅ ዋጋ" } }